0%

የሳይበር ጥቃት/ወንጀል ዓይነቶች

Back

የንግድ ኢሜል ማጭበርበር (Business Email Compromise)

ይህ የማጭበርበር አይነት በፋይናንስ ዝውውሮች እና አቅራቢዎች ላይ የተሳተፉ ኩባንያዎችን የሚያጠቃ ሲሆን በዋነኝነት በዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ወይም ለፋይናንስ ዝውውሮች ኃላፊነት ያለባቸውን ግለሰቦችን ትኩረት ያደርጋል። ይህንንም ለማድረግ በአስጋሪ ወይም በማህበራዊ ምህንድስና ቴክኒኮች በመጠቀም ተመሳሳይ ኢሜይሎችን በመፍጠር ወይም ዋናውን በመጥለፍ የዋና ሥራ አስፈጻሚ አስመስለው የኩባንያውን ሠራተኞች በማታለል ወይም በውጭ አገር የገንዘብ ዝውውሮችን ...

ራንሰምዌር (Ransomware)

ማልዌር የራስ ወዳልሆነ ኮምፒውተር ህገወጥ በሆነ መንገድ ለመግባት ወይም ጉዳት ለማድረስ ታስቦ የሚዘጋጅ አጥፊ ሶፍትዌር ነው፡፡ ማልዌር /Malware/ የሚለው ቃል “malicious software” ከሚሉ ሁለት የእንግሊዘኛ ቃላት በመውሰድ የተሰጠ ስያሜ ነው:: አጥፊ ሶፍትዌሮች ዓይነታቸው የሚለያይ ሲሆን ስፓይዌር (spyware)፣ ራንሰምዌር (ransomware)፣ ዋርም /worms/፣ ትሮጃን ሆርስ /Trojan horses/፣ አድዌር /adware/ ወይም ማንኛውም ዓይነት ...

መጥለፍ (Hacking)

መጥለፍ (Hacking) ማለት ኮምፒተርን በመጠቀም የኮምፒተርን ስርዓት ወይም የግል ኔትወርክን ሰብሮ በመግባት በኮምፒውተሩ ውስጥ ያለውን መረጃ ለመስረቅ፣ ለማጥፋት፣ ወይም ደካማ ጎን ለማዎቅ የሚደረግ ሙከራ ነው። ይህ የሳይበር ወንጀል ያልተፈቀደ የዲጂታል መሳሪያ፣ የኮምፒዩተር ሲስተም ወይም የኮምፒዩተር አውታረ መረብ መዳረሻ ለማግኘት ያልተለመደ ወይም ህገወጥ መንገዶችን ይጠቀማል። የሳይበር ወንጀለኛ የደህንነት ተጋላጭነቶችን በመጠቀም ወይም ...

ሳይበር ትንኮሳ (Cyber-bullying)

የሳይበር ትንኮሳ ማለት በአንድ ሰው ወይም በቡድን የሚከናውን ሲሆን ኢሜይሎችን፣ ድህረ ገፆችን፣ ፣ ብሎጎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም ሌላ ማንኛውም የመገናኛ ዘዴ በመጠቀም ተጎጂውን ደጋግሞ በማላገጥ እሱን፨እሷን ለመጉዳት የታሰበ እንቅስቃሴ ነው። በተጨሪም ታዳጊ ልጆች በአሁኑ ጊዜ ከሳይበርና ከቴክኖሎጂ ነክ መገልገያዎች ጋር ከፍተኛ ግንኙነት እና መስተጋብር እንዳለቻው እርግጥ ነዉ፡፡ታዲያ ይህ ቴክኖሎጂ ከሚሰጠዉ ዘርፈ ...

የማንነት ስርቆት (Identity Theft)

ይህ የማጭበርበር አይነት አንድ ሰው የሌላን ግለሰብ የግላዊ መረጃው ሲጠቀም የሚከሰት ሲሆን ያለ እሱ/እሷ ፈቃድ የሌላን ሰው መለያ መረጃ፣ እንደ ስም፣ ፓስፖርት ቁጥር፣ መታወቂያ ካርድ፣ መንጃ ፈቃድ፣ የክሬዲት ካርድ፣ የኤሌክትሮኒክስ መለያ ዝርዝሮች ወይም የግል ፎቶ፣ የመጠቀም እና የማጭበርበር ድርጊት ሲሆን ዋነኛ ዓላማው፣ የገንዘብ ሰርቆት እና መልካም ስም ማጥፋት ነው። በጣም ...

ማስገር (Phishing)

አብዛኛዎቹ የሳይበር ደህንነት ጥሰቶች የሚጀምሩት በቀላል የማስገር ጥቃት ነው:: ማስገር (Phishing) ብዙውን ጊዜ የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ለመስረቅ ከሚጠቀሙባቸው የማታለል ዘዴዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን እንደ የመግቢያ መረጃቸው፣ የይለፍ ቃሎቻቸው፣ የስልክ ቁጥሮች፣ የክሬዲት ካርዶች ቁጥሮች ወዘተ ያካትታል ። ለምሳሌ የሳይበር ወንጀለኞች ኦርጅናል ድረ-ገጽ የሚመስል የውሸት ድረ-ገጽ (ለምሳሌ facebook.com ሳይሆን faceb00k.com የሚባል ድህረ ...

የሳይበር ማስፈራራት ዝርፊያ

የሳይበር ማስፈራራት ዝርፊያ(Cyber Extortion) የአንድን ግለሰብ ፎቶ ወይም ቪዲዮ በመለጠፍ የእሱ ወይም የቤተሰቡ አባል የሆኑትን ሚስጥራዊ መረጃዎችን በማውጣት ተጎጂውን ብዙ ገንዘብ እንዲከፍል ወይም እንዲበዘብዝ እንዲሁም ለጾታዊ፣ ሥነ ምግባር የጎደለው ወይም ሕገ-ወጥ ዓላማ ለማከናወን ለዘራፊው ጥቅም ለማስገኘት የሚደረግ የማስፈራራት ዘዴ ነው። የሳይበር ማስፈራራት ዝርፊያ(Cyber Extortion) የተጎጂዎችን ስነ ልቦናዊ ማህበራዊ ደረጃ ላይ ...

Play Cover Track Title
Track Authors