0%

ከሳይበር ጥቃት እና ደጋዎች መጠበቅ

የጽሑፍ ውይይት መተግበሪያዎች ጥበቃ

ከላይ የተጠቀሱትን የይለፍ ቃል መምረጫ መስፈርቶች ያክብሩ። የመለያ ቁልፎን ደህንነት ለመጨመር የላቁ የደህንነት ቅንብሮችን በመገምገም ይተግብሩ ፥፥ባለ ሁለት ፋክተር ማረጋገጫን ማግበር ፣ የመለያ ዝርዝሮች መዳረሻን መገደብ፣ የግላዊነትን መረጃን መገደብ እንዲሁም የመለያ ቁልፎን ደህንነት በሚጠራጠሩበት ጊዜ ተገቢውን የማስጠንቀቂያ ማንቂያ ዘዴን የአይፈለጌ መልዕክት ጥበቃ እና የኢሜል ማጣሪያዎችን መጠቀም, ወዘተ ይተግብሩ የግል ወይም ...

የኢሜል መለያዎች ጥበቃ

ከላይ የተጠቀሱትን የይለፍ ቃል መምረጫ መስፈርቶች ያክብሩ። አዲስ የኢሜል አካውንቶችን በራስዎ ለመፍጠር ይሞክሩ፣ ሌላ ሰው የኢሜል አካውንቶችዎን ለመፍጠር ሲረዳዎት ጥንቃቄ ያድርጉ ምክንያቱም እሱ፨እሷ የይለፍ ቃልዎን መልሰው ማግኘት ሊያስችላቸው ይችላል። የመለያ ቁልፎን ደህንነት ለመጨመር የላቁ የደህንነት ቅንብሮችን በመገምገም ይተግብሩ ፥፥ባለ ሁለት ፋክተር ማረጋገጫን ማግበር ፣ የመለያ ዝርዝሮች መዳረሻን መገደብ፣ የግላዊነትን መረጃን ...

የማህበራዊ ሚዲያ መለያዎች ጥበቃ

ከላይ የተጠቀሱትን የይለፍ ቃል መምረጫ መስፈርቶች ያክብሩ። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አዲስ መለያ ለመክፈት ሲያስቡ አስፈላጊ የሆነውን ትንሹን መረጃ ብቻ ያቅርቡ የመለያ ቁልፎን ደህንነት ለመጨመር የላቁ የደህንነት ቅንብሮችን በመገምገም ይተግብሩ ፥፥ባለ ሁለት ፋክተር ማረጋገጫን ማግበር ፣ የመለያ ዝርዝሮች መዳረሻን መገደብ፣ የግላዊነትን መረጃን መገደብ እንዲሁም የመለያ ቁልፎን ደህንነት በሚጠራጠሩበት ጊዜ ተገቢውን የማስጠንቀቂያ ...

መለያዎችን እና መተግበሪያዎችን ከበይነመረብ አደጋዎች መጠበቅ

ጠንካራ የይለፍ ቃል መፍጠር (Strong Password) የኢሜይሎች፣ የይለፍ ቃሎች፣ የማህበራዊ ሚዲያ መለያዎች፣ የጽሁፍ መልእክት መላላኪያ መተግበሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ጥበቃ የህብረተሰቡ የበይነመረብ ስጋቶች ጥበቃ ወሳኝ አካል ነው። በተጨማሪም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሂደቶች እና መመሪያዎችን መከተል እና ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ከ12 ፊደሎች ያላነሱ ጠንካራና ውስብስብ የይለፍ ቃላትን በመጠቀም ...

Play Cover Track Title
Track Authors