0%

የኢሜይል ደህንነት

Techno

የመረጃ ሰርጎ ገብ / ጠላፊዎች የበለጠ ብልህ እና ሰዎች የግል መረጃ
የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል እንዲያካፍሉ ለማታለል ይሞክራሉ።

ኢሜይሎችዎን ከመረጃ ሰርጎ ገብ(ጠላፊዎች) ለመጠበቅ እነዚህ ጠቃሚ መለያዎች ያስተዉሉ

  • መልዕክቱ ከማይታወቅ / ካልጠበቅነው የኢሜል አድራሻ የተላከ ነው
  • ኢሜይሉ በአስቸኳይ/በፍጥነት እርምጃ እንዲወስዱ ያሳስባል
  • ኢሜይሉ የተላከው ባልጠበቁት ወይም በምሽት ሰዓት ነው
  • ኢሜይሉ የይለፍ ቃልዎን እንዲቀይሩ ወይም ሶፍትዌር እንዲጭኑ ይጠይቅዎታል
Play Cover Track Title
Track Authors