ከልጆችዎ ጋር ይነጋገሩ ። አጸያፊ ወይም ጎጂ አስተያየቶች ሲደርሳቸው ወዲያውኑ ለእርስዎ ሪፖርት እንዲያደርጉ ያስተምሯቸው። ልጆ በሳይበር ጉልበተኞች አስተያየቶች እንደደረሳቸው ከጠረጠሩ ልጆ እንዲነግሮት ግልፅ እና ምቾት እንዲሰማቸው ያድርጉ። እንዲሁም ስለሌላ ሰው ስለሚሉት፣ ለሚልኩት ወይም ስለሚለጥፉት ነገር ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አስታውሷቸው ፡ ባለማወቅ ጉልበተኝነት አሁንም ጉልበተኝነት ነው። አፀያፊ መልዕክቶችን ማንበብ ወይም ማስተላለፍ ጉልበተኞችን ያበረታታል እና ተጎጂዎችን የበለጠ ይጎዳል።
Play | Cover | Release Label |
Track Title Track Authors |
---|