የሳይበር ማስፈራራት ዝርፊያ(Cyber Extortion) የአንድን ግለሰብ ፎቶ ወይም ቪዲዮ በመለጠፍ የእሱ ወይም የቤተሰቡ አባል የሆኑትን ሚስጥራዊ መረጃዎችን በማውጣት ተጎጂውን ብዙ ገንዘብ እንዲከፍል ወይም እንዲበዘብዝ እንዲሁም ለጾታዊ፣ ሥነ ምግባር የጎደለው ወይም ሕገ-ወጥ ዓላማ ለማከናወን ለዘራፊው ጥቅም …
Read more
አብዛኛዎቹ የሳይበር ደህንነት ጥሰቶች የሚጀምሩት በቀላል የማስገር ጥቃት ነው:: ማስገር (Phishing) ብዙውን ጊዜ የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ለመስረቅ ከሚጠቀሙባቸው የማታለል ዘዴዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን እንደ የመግቢያ መረጃቸው፣ የይለፍ ቃሎቻቸው፣ የስልክ ቁጥሮች፣ የክሬዲት ካርዶች ቁጥሮች ወዘተ ያካትታል ። …
ይህ የማጭበርበር አይነት አንድ ሰው የሌላን ግለሰብ የግላዊ መረጃው ሲጠቀም የሚከሰት ሲሆን ያለ እሱ/እሷ ፈቃድ የሌላን ሰው መለያ መረጃ፣ እንደ ስም፣ ፓስፖርት ቁጥር፣ መታወቂያ ካርድ፣ መንጃ ፈቃድ፣ የክሬዲት ካርድ፣ የኤሌክትሮኒክስ መለያ ዝርዝሮች ወይም የግል ፎቶ፣ …
የሳይበር ትንኮሳ ማለት በአንድ ሰው ወይም በቡድን የሚከናውን ሲሆን ኢሜይሎችን፣ ድህረ ገፆችን፣ ፣ ብሎጎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም ሌላ ማንኛውም የመገናኛ ዘዴ በመጠቀም ተጎጂውን ደጋግሞ በማላገጥ እሱን፨እሷን ለመጉዳት የታሰበ እንቅስቃሴ ነው። በተጨሪም ታዳጊ ልጆች በአሁኑ ጊዜ ከሳይበርና ከቴክኖሎጂ …
መጥለፍ (Hacking) ማለት ኮምፒተርን በመጠቀም የኮምፒተርን ስርዓት ወይም የግል ኔትወርክን ሰብሮ በመግባት በኮምፒውተሩ ውስጥ ያለውን መረጃ ለመስረቅ፣ ለማጥፋት፣ ወይም ደካማ ጎን ለማዎቅ የሚደረግ ሙከራ ነው። ይህ የሳይበር ወንጀል ያልተፈቀደ የዲጂታል መሳሪያ፣ የኮምፒዩተር ሲስተም ወይም የኮምፒዩተር አውታረ …
ማልዌር የራስ ወዳልሆነ ኮምፒውተር ህገወጥ በሆነ መንገድ ለመግባት ወይም ጉዳት ለማድረስ ታስቦ የሚዘጋጅ አጥፊ ሶፍትዌር ነው፡፡ ማልዌር /Malware/ የሚለው ቃል “malicious software” ከሚሉ ሁለት የእንግሊዘኛ ቃላት በመውሰድ የተሰጠ ስያሜ ነው:: አጥፊ ሶፍትዌሮች ዓይነታቸው የሚለያይ ሲሆን …
ይህ የማጭበርበር አይነት በፋይናንስ ዝውውሮች እና አቅራቢዎች ላይ የተሳተፉ ኩባንያዎችን የሚያጠቃ ሲሆን በዋነኝነት በዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ወይም ለፋይናንስ ዝውውሮች ኃላፊነት ያለባቸውን ግለሰቦችን ትኩረት ያደርጋል። ይህንንም ለማድረግ በአስጋሪ ወይም በማህበራዊ ምህንድስና ቴክኒኮች በመጠቀም ተመሳሳይ ኢሜይሎችን በመፍጠር …